• Vision

    የጽ/ቤቱ ራዕይ

    በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

    የሃገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር የከተማውን ገጽታ በመገንባት ውጤትን መሠረት ያደረገ የተቋማት አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ በማድረግ፣ የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ መልካም አስተዳደርን በማስፈን፤ የአገልግሎት አሰጣጥ ፍትሃዊ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የህብረተሰቡን ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡

  • Assets

    የጽ/ቤቱ እሴቶች

    ግልፀኝነት፣
    ተጠያቂነት፣
    ቅንነት፣
    ታማኝነት፣
    ተነሳሽነት፣
    የላቀ አገልግሎት መስጠት፣
    የህግ የበላይነት፣
    የላቀ የሕዝብ ጥቅም፣
    በእውቀትና በእምነት መምራት፣