#

አቶ ተስፋዬ ከበደ
የመልካም አስተዳደር ቡድን መሪ

28 Sep 2025

በቡድኑ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች

የመልካም አስተዳደር ችግር ያለባቸውን ተቋማት መለየት

የመልካም አስተዳደር ድጋፍና ክትትል ማድረግ ፤

የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ሱፐርቪዥን ማድረግ፤

የውሳኔ ሀሳብ ይቅረብልኝ ጥያቄ መቀበልና መልስ መስጠት፤

የመልካም አስተዳደር መርሆዎችን ለማስረጽ ግንዛቤ መፍጠርና ስልጠና መስጠት፤

የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምማ ውይይት ማካሄድ፤

የመልካም አስተዳደር ችግሮች ፣ቅሬታና አቤቱታን ከምንጩ ለመቀነስ በችግሮቹ ዙሪያ ጥናት ማካሄድ፤

መልዕክትዎን ይላኩ