#

ወ/ሮ አለምፀሀይ ነጋሳ
የቅሬታና አቤቱታ ፤ ውሳኔ ማስፈጸም ቡድን መሪ

28 Sep 2025

በቡድኑ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች

በጽ/ቤቱ ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ተከታትሎ እንዲፈጸሙ ክትትል ያደርጋል፣

ውሳኔ አግንኝው በውሳኔው መሰረት ተፈጻሚ የማያደርጉ ተቋማትን ተጠያቂ ያደርጋል፣

ተጠያቂ የተደረጉ አካላት ተገቢው የቅጣት እርምጃ እንዲወሰድባቸው ለሚመለከታቸው የፍትህ አካላት መረጃና ማስረጃዎችን አደራጅቶ ይሰጣል

የጽሁፍ ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠይቀው ምላሽ የሚያዘገዩና የማይሰጡ ተቋማትን / አካላትን ተጠያቂ ያደርጋል፡፡

መልዕክትዎን ይላኩ