image
image
image
image
image

"በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" የተቀናጀ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ህዳር 11, 2017
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና የተሳለጠ እንዲሆን በስፋት እየሠራ ሲሆን፣ በዚህ ተግባር የተቀናጀ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ ረቡዕ እና ዓርብ በአስተዳደሩ በአመራር ደረጃ የተቀናጀ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፣ በዛሬውም ዕለት የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ እና ሌሎች አመራሮች በቢሮ በመገኘት ለተገልጋዮች አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች